Notizie

የ 3 ዲክሰምበርና ልደት በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕረሲዳንቱ ኣዋጅ (DPCM)
ከ 21/12 እስከ 6/01 ከምሽቱ 22:00 ሰዓት እስከ ጥዋት 5:00 መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው በ 01/01 ከምሽቱ 22:00 ሰዓት እስከ ጥዋት 7:00 ሰዓት መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው

እንቅስቃሴዎች፣ ማወቅ ያሉባቸው 6 ነገሮች
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች Basilicata, Calabria, Emilia Romagna, Friuli Venezia Giulia, Lazio, Liguria, Lombardia, Marche, Molise, Piemonte, Provincia autonoma di Trento, Puglia, Sardegna, Sicilia, Umbria, Veneto የጉዞው

ኣዲስ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕሬዝዳንት አዋጅ (DPCM): በዞኖች ገደቦች
ዘምኗል ወደ: 18/01/2021 እ.ኤ.አ. × Rimuovi avviso ከዚህ በታች ሦስቱ የጣሊያን ወሳኝ አካባቢዎች: በጠቅላይ ሚኒስትሩ የህዳር 3 ድንጋጌ፡ ከኖቬምበር 6 እስከ ታህሳስ 3 ድረስ የተደነገጉ

በአካባቢያዊ ሎክዳው ወይም የሰዓት ህላፊ ላይ መረጃና ቅጾች
በ 22 ኦክቶቨር 2020 ታድሶ የወጣ ካላብርያ ከኦክቶቨር 23 ጀምሮ ከ 24:00 ሰዓት እስከ 5:00 ድረስ በመላው ክልሉ መጓዝ ወይም መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው ፡ ከታች

የጭምብሎች ኣስገዳጅ ኣጠቃቀም
የ 7 ጥቅምት (ኦክቶቨር) የሕግ ድንጋጌ ሁልጊዜ የመተንፈሻ መከላከያ ጭንብሎች ከእርስዎ ጋር የመያዝ ግዴታን ያመለክታል። ጭምብሎች መለበስ ያለባቸው፥ በሁሉም ክፍት ቦታዎች ጭምብሉ በክፍትም ይሁን በዝግ

ደህንነታችን በመጠበቅ ወደ ትምህርት ቤት እንመለሳለን
የትምህርት ሻንጣውን ለማዘጋጀት ጊዜው አሁን ደርሷል ፡፡ በዚህ ዓመት ከመጻሕፍትና ከደብተሮች ጋር ወደ አንዳንድ አዳዲስ ልምዶችም መግባት አለብን ፡፡ የተቋሙ ዘመቻ ቁሳቁሶች ለት/ቤት ሰራተኞች ፣

ጣልያን በግማሽ ለመዝጋት – የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕሬዝዳንት አዋጅ (DPCM)
ከኦክቶቨር 26 እስከ ኖቨምበር 24 ድረስ የሚከተሉት እርምጃዎች በመላው ጣሊያን ውስጥ ተግባራዊ ይሆናሉ: እንቅስቃሴዎች ሁሉም ሰዎች በሕዝብ ወይም በግል የትራንስፖርት መንገዶች እንዳይጓዙ በጥብቅ ይመከራል። ከታች