

ጣሊያን ውስጥ ብቻቸውን የደረሱና በሌላ የአውሮፓ ሀገር የቤተሰብ አባል ያላቸው ታዳጊዎች፡ ደህንነቱ በተጠበቀ አሰራርና በነጻ ቤተሰቦቻቸውን ለመቀላቀል ማመልከት ይችላሉ። በ CIDAS እና UNHCR የተዘጋጁ የመረጃ ወረቀቶች ወይም ፋምፍሌቶች፡ በቤተሰብ መቀላቀል መብት ላይና ቤተሰብን የመቀላቀል ጥያቄን በተመለከተ ግልጽና ቀላል መረጃን ይሰጣሉ።
የመረጃ ወረቀቶቹ (ፋምፍሌቶች) በ 9 ቋንቋዎች የተተረጎሙ ሲሆን ማውረድ ወይም ዳውን ሎውድ ማድረግ ይቻላል።