በዚህ ዓይነት ህገወጥ ብዝበዛ የኖርክ ወይም የምትኖር ከሆነ፡ እርዳታ ማግኘት ትችላለህ።
በ 800290290 ደውል
በነጻና በስም ኣልባ ለ 24 ሰዓታት ይሰራል
በጣልያን ውስጥ ለሚኖሩ፡ ብዝበዛ ላጋጠማቸው ወይም በብዝበዛ ለሚንገላቱ ሰዎች፡ የደህንነት ጥበቃና ድጋፍ የሚሰጡ ኣገልግሎቶች ኣሉ።
እነዚህ አገልግሎቶች መጠለያና ጥበቃ ይሰጣሉ።
ምስጢር በመጠበቅ የጤና ኣገልግሎትና የሕግ ድጋፍ እንዲሁም በጣልያን የመኖር እድል ይሰጣል። የተለየ ፕሮግራምና ልዩ ደንቦች የያዘ እርዳታ የሚሰጥ ቦታ እንድትገቢ ያብራሩልሻል።
እነዚህን ሰዎች መረጃ ለማግኘት ብቻ ማግኘት ይቻላል፧
ስለሚሰጡት ኣገልግሎት በበለጠ ለመረዳት ወይም ኣፋጣኝ እርዳታ ለመጠየቅ፧
የሚሰጡት ኣገልግሎት ነጻን ሚስጢሩን የጠበቀ ነው፧.
ከእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ በአንዱ የሚኖሩ ከሆነ፦ … ይችላሉ፡:
ስላሉት ሕጎችና የእርዳታ ዓይነቶች መረጃ ማግኘት
የሚያስፈልግህን የህክምና እርዳታ ማግኘት
ለደህንነትህ የምትፈራ ከሆነ፡ ለደህንነትህ የተጠበቀ ቦታ ታገኛለህ
በጣልያን ለመቆየት የዓለም ኣቀፍ የጥበቃ ማመልከቻ ጥያቄ ማቅረብ ወይም ሌላ ዓይነት የመኖርያ ፈቃድ ለማግኘት መጠየቅ
በበጎ ፈቃደኝነት በተደገፈ የመመለሻ ፕሮጄክት በኩል ደህንነቱ በጠበቀ መንገድ ወደ ሃገርህ እንድትመለስ ጠይቅ።.

Presidenza del Consiglio dei Ministri / Ministero dell’Interno / Unhcr