በአካባቢያዊ ሎክዳው ወይም የሰዓት ህላፊ ላይ መረጃና ቅጾች

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on telegram

22 ኦክቶቨር 2020 ታድሶ የወጣ

ካላብርያ 

  ከኦክቶቨር 23 ጀምሮ  24:00 ሰዓት እስከ 5:00 ድረስ በመላው ክልሉ መጓዝ ወይም መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው ፡ ከታች ከተጠቀሱት በስተቀር

ለሥራ ምክንያቶች ለሚንቀሳቀሱ;

ለኣስፈላጊ ወይም ለኣስቸኳይ ምክንያት ወይም ለጤንነት ጉዳይ።

የጉዞው ወይም የእንቅስቃሴው ምክንያት ማስረጃ: ቅጹን ራስዎን በሞምላት ለሚመለከታቸው ያሳዩ።  ቅጹን ለማውረድ እዚህ ይጫኑ: [LINK]

ለካላብሪያ ክልል የሚወጡ ሁሉም ኣዳዲስ መረጃዎች ለማየት፡ እዚህ ይጫኑ: [LINK]

ካምፓንያ 

ከኦክቶቨር 23 ቀን አንስቶ አንድ ሰው ከመኖሪያ ቤት ኣከባቢው ወደ ሌሎች የካምፓኒያ አውራጃዎች መሄድ የተከለከለ ነው ፡፡ ከታች ከተጠቀሱት በስተቀር  

ለሥራ ምክንያቶች ለሚንቀሳቀሱ;

ምክንያቱ በተረጋገጠ የቤተሰብ ጉዳይ ለሚደረግ እንቅስቃሴ

ለትምህርት ምክንያት ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎች;

ለኣስፈላጊ ወይም ለኣስቸኳይ ምክንያት ወይም ለጤንነት ጉዳይ።

የጉዞው ወይም የእንቅስቃሴው ምክንያት ማስረጃ: ቅጹን ራስዎን በሞምላት ለሚመለከታቸው ያሳዩ።  ቅጹን ለማውረድ እዚህ ይጫኑ: [LINK]

ለማንኛውም ወደ ቤትዎ እንዲመለሱ ይፈቀድልዎታል።

ካምፓኒያ ክልል የሚወጡ ሁሉም ኣዳዲስ መረጃዎች ለማየት፡ እዚህ ይጫኑ: [LINK]

ላስዮ

ከዓርብ 23 ኦክቶቨር ጀምሮ ሁሉም በሌሊት የሚደረጉ ጉዞዎች የተከለከሉ ናቸው።  ከሌሊቱ 24:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ጠዋቱ 5:00 ሰዓት። ከታች ከተጠቀሱት በስተቀር  

ከቤታቸው ወደ ሥራ ቦታቸው የሚንቀሳቀሱ ሠራተኞችና ወደ ቤታቸው የሚመለሱ;

ለኣስፈላጊ ወይም ለኣስቸኳይ ምክንያት ወይም ለጤንነት ጉዳይ።

የጉዞው ወይም የእንቅስቃሴው ምክንያት ማስረጃ: ቅጹን ራስዎን በሞምላት ለሚመለከታቸው ያሳዩ።  ቅጹን ለማውረድ እዚህ ይጫኑ: [LINK]

ለላስዮ ክልል የሚወጡ ሁሉም ኣዳዲስ መረጃዎች ለማየት፡ እዚህ ይጫኑ: [LINK]


ሎምባርዲያ

ሁሉም በሌሊት የሚደረጉ ጉዞዎች የተከለከሉ ናቸው።  ከሌሊቱ 24:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ጠዋቱ 5:00 ሰዓት። ከታች ከተጠቀሱት በስተቀር

ለሥራ ምክንያቶች ለሚንቀሳቀሱ;

ለኣስፈላጊ ወይም ለኣስቸኳይ ምክንያት ወይም ለጤንነት ጉዳይ።

የጉዞው ወይም የእንቅስቃሴው ምክንያት ማስረጃ: ቅጹን ራስዎን በሞምላት ለሚመለከታቸው ያሳዩ።  ቅጹን ለማውረድ እዚህ ይጫኑ: [LINK]

ለማንኛውም ወደ ቤትዎ እንዲመለሱ ይፈቀድልዎታል።

ለሎምባርዲያ ክልል የሚወጡ ሁሉም ኣዳዲስ መረጃዎች ለማየት፡ እዚህ ይጫኑ: [LINK]

 

 594 Visite totali,  2 visite odierne

aiuti sociali

አሶላቮሮ፡ ለስደተኞች የሥራና የድጋፍ አገልግሎቶች

አሶላቮሮ፡  የስራ የቅጥር ኤጀንሲዎች ብሔራዊ ማህበር፣ ከ UNHCR ጋር በመተባበር ያስተዋውቃል፣ “አኮልየንሳኤላቮሮ ፕሮጀችት” ፦ ለዓለም አቀፍ ጥበቃ፣ ጊዜያዊ ጥበቃና ልዩ ጥበቃ ፈቃድ ተጠቃሚዎች የሥራ ስምሪት

 103 Visite totali,  27 visite odierne

Continua a leggere »
decreto flussi
Evidenza

የፍሰት አዋጅ (ዴክሬቶ ፍሉሲ)፡ የማመልከቻው እስከ ሴፕቴምበር 30 መራዘም

የመኖሪያ ፈቃዶችን ለመለወጥና የአውሮፓ ህብረት ላልሆኑ ዜጎች ወደ ውጭ አገር በማሰልጠን ፕሮጀክቶች ውስጥ ለመግባት ማመልከቻ የማቅረቢያ ቀነ፡ ገደብ እስከ መስከረም 30 ቀን 2022 ተራዝሟል። የፍሰት

 913 Visite totali,  27 visite odierne

Continua a leggere »