ኣዲስ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕሬዝዳንት አዋጅ (Decreto): በዞኖች ገደቦች

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on telegram

በዞኖች ያሉ ገደቦች 

በዚህ ኣንቀጽ ታድሰው የቀረቡ (በቀይ ፣ ብርቱካናማ ፣ በቢጫ እና በነጭ አካባቢ የተከፋፈሉ) የጣሊያን ወሳኝ ቦታዎችንና በአዲሶቹ ድንጋጌዎች የተሰጡትን ዋና ገዳቢ እርምጃዎችን ያመለክታል ፡፡

ነጭ አከባቢ
Abruzzo, Basilicata, Calabria, Campania, Emilia Romagna, Friuli Venezia Giulia, Lazio, Liguria, Lombardia, Marche, Molise, Piemonte, Provincia Autonoma di Bolzano, Provincia Autonoma di Trento, Puglia, Sardegna, Sicilia, Toscana, Umbria, Valle d’Aosta, Veneto

ቢጫ አከባቢ

የኦረንጅ አካባቢ

ቀይ ዞን

ነጭ ዞን

 • መደበኛ አገልግሎቶችን መክፈት ፣ የሰዓት እላፊ መታገድና የእንቅስቃሴ ገደቦች ማንሳት።

 • ሰዓት እላፊ የለም፣ በማንኛውም ግዜ በነጻነት መንቀሳቀስ ይቻላል።

 • ወደ ነጩ አካባቢ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ያለ ገደብ ያለ ሰዓት እላፊና ያለ ምክንያት ማከናወን።

 • ወደ ቢጫው  ዞን የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች፡ የመንቀሳቀስ ምክንያቱን ሳያስፈልግ፡ የእንቅስቃሴ ሰዓታት በማክበር መንቀሳቀስ ይቻላል።

 • በቡና ቤቶችና ምግብ ቤቶች ውስጥ የምሳና እራት ፍጆታ።

 • የግብይት ማዕከላት እንዲሁ: በቅድመ በዓላትና በበዓላት ቀናት ይከፈታሉ።

 • የሙዝየሞችና ኤግዚቢሽኖች መከፈት።

 • የመጫወቻ ማዕከል ፣ ውርርድ ፣ የቢንጎና የቁማር ማሽን እንቅስቃሴዎች መከፈት።

 • የመዋኛ ገንዳዎች፣ ጂሞች ፣ የስፖርት ማዕከላት፣ ቲያትሮችና ሲኒማዎች መከፈት።

ቢጫ አከባቢ

 • ከሰኔ 7 ቀን ጀምሮ የሰዓት እላፊ እገዳው ከ 24 ሰዓት እስከ 5 ሰዓት ጠዋት ይደረጋል. እንዲሁ ከሰኔ 21 ቀን ጀምሮ በቢጫ ዞን ያለው እገዳ ይነሳል። 
 • የግብይት ማዕከላት እንዲሁ: በቅድመ በዓላትና በበዓላት ቀናት ይከፈታሉ።
 • የሙዝየሞችና ኤግዚቢሽኖች መከፈት።
 • በቡና ቤቶችና ምግብ ቤቶች ውስጥ የምሳና እራት ፍጆታ።
 • እስከ ጁላይ 1 ድረስ የመጫወቻ ማዕከል ፣ ውርርድ ፣ የቢንጎና የቁማር ማሽን እንቅስቃሴዎች መታገድ እንዲሁ በቡና ቤቶችና በሲጋራ መሽጫ ቦታዎች።
 • በክፍት ቦታ፡ የመዋኛ ገንዳዎች መከፈት (በዝግ፡ ከሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ)፣ ጂሞች ፣ የስፖርት ማዕከላት፣ ቲያትሮችና ሲኒማዎች መከፈት። 

ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

የጉዞው ምክንያት በማንኛውም መንገድ መገለጽ አለበት? ራስን የጉዞው ምክንያት በጽሁፍ ማዘጋጀት ኣስፈላጊ ነው?
ከ 5:00 ሰዓት እስከ 24:00 ሰዓት ድረስ መግለጽ አያስፈልግም ፡፡ አዎ፡ ከምሽቱ 24:00 ሰዓት እስከ 5:00 ሰዓት ድረስ የጉዞው ምክንያት ሕጉ ከሚፈቀዱት መካከል መሆኑን ሁል ጊዜ ማሳየት መቻል አለብዎት።

ራሱን የማይችል ዘመድ ወይም ጓደኛ ለመርዳት መሄድ እችላለሁ?
አዎ፡ እሱ አስፈላጊ ሁኔታ ነው ስለሆነም የጊዜ ገደቦች የለውም ፡፡ ለማንኛውም ከ24:00 ሰዓት እስከ 5:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ግን ምክንያቱ መግለጽ ያስፈልጋል።

ተለያይቻለሁ / ተፋትቻለሁ ፣ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆቼን ለማየት መሄድ እችላለሁ?
አዎ፡ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን ከሌላ ወላጅ ጋር ወይም በማንኛውም ሁኔታ ከአሳዳጊ ወላጅ ጋር ለመድረስ ወይም ከእርስዎ ጋር ለመውሰድ የሚደረጉት ጉዞዎች እንዲሁ በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ ማዘጋጃ ቤቶች መካከልም ይፈቀዳል።

ወደ ቤተክርስቲያን ወይም ወደ ሌሎች የአምልኮ ቦታዎች መጓዝ እንችላለን?
አዎ፡ ከ 5:00 ሰዓት እስከ 24:00 ሰዓት ብቻ።

በአንዱ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ የምኖርና በሌላ ውስጥ የምሰራ ከሆነ “መመላለስ” እችላለሁ?
አዎ

ከቤታቸው ፣ ከመኖሪያ ቤታቸው ወይም ከመኖሪያ አከባቢያቸው ውጭ ያሉት እንደገና መግባት ይችላሉ?
አዎ

Evidenza

የ2023 የህዝብ ውድድር ማሻሻያ፡ በምርጫው ውስጥ ስደተኞችን እና የውጭ ዜጎችን ማካተት

የህዝብ ውድድሮች ማሻሻያ (በኦገስት 6 ቀን 2021 ወደ ህግ ቁጥር 113 የተለወጠው አዋጅ ቁጥር 80/2021) በህዝብ አስተዳደር ውስጥ የቅጥር ተደራሽነትን እና ጥራትን ለማሻሻል አስፈላጊ ለውጦችን

 4,028 Visite totali,  8 visite odierne

Continua a leggere »
Asilo e immigrazione

አዲስ የስደት አዋጅ 2023፡ በመግቢያ ፍሰቶች ላይ ቀላልነት፣ ከ”መደበኛ ያልሆነ” የኢሚግሬሽን እና የልዩ ጥበቃ ገደቦች ተቃራኒ

አዲሱ የኢሚግሬሽን አዋጅ (የደንብ ህግ 20/2023) ስራ ላይ ውሏል። ከዚህ በታች ዋናዎቹ ለውጦች: “ያልተለመደ” ከኢሚግሬሽን ጋር በተያያዙ ወንጀሎች ላይ የቅጣት መጠን መጨመር፦ “ከሕገወጥ ስደት ጋር

 4,718 Visite totali,  8 visite odierne

Continua a leggere »

የሱዳን አምባሲ በካርቱም

ሱዳን የሱዳን አምባሲ በካርቱም አድራሻ የአውሮፓ ሃውስ ኮምፕሌክስ፣ 21ኛው መንገድ 39 ፡ ብሎክ 61 ፡ ካርቱም 2 ፖ.ሳ.ቁ. 739  ካርቱም ፡ ሱዳን https://goo.gl/maps/3NQ12KmnMmVKjfJ48    መገናኛ

 4,956 Visite totali,  8 visite odierne

Continua a leggere »