ለጥገኝነት ጠያቂዎች፡ በማዛጋጃ ቤቱ የነዋሪነት ሰነድ የመመዝገብ ኣዲስ ዜና
በዲክሰምበር 20/2020 የስደተኞችን ጉዳይ በሚመለከት፡ በሕግ ቁ. 173 ኣዳዲስ ኣስፈላጊ ነገሮች ኣጽድቀዋል።
ኣዳዲስ ዜናዎች
በማዛጋጃ ቤቱ የነዋሪነት ሰነድ ምዝገባ
አንቀጽ 5 ቢስ ለስደተኞች የተዘጋጀ ህግ (ቴስቶ ኡኒኮ)
ለጥገኝነት ጥያቄ የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ወይም በጥገኝነት ፈላጊ ደረሰኙ (በመጠባበቅያ ወረቀት) ብቻ በማዛጋጃ ቤቱ በነዋሪው የህዝብ መመዝገብያ ሰነድ ውስጥ ተመዝግበዋል።


