ኢትዮጵያ
የጣሊያን ኤምባሲ በአዲስ አበባ
በኢትዮጵያ፣ በየመን፣ በጅቡቲ፣ በደቡብ ሱዳን ለሚኖሩ ዜጎች ብቃት ያለው ኤምባሲ
አድራሻ
ቪላ ኢታልያ ቀበና ፖ. ሳ. ቁ. 1105 አዲስ አበባ
https://g.page/embassy-of-italy-addis-ababa?share
መገናኛ
ስልክ ቁ. 00251111235684 |
ፋክስ: 00251111235689
ኢ-መይል: ambasciata.addisabeba@esteri.it
ፔክ: amb.addisabeba@cert.esteri.it
የቪዛ ጽ/ቤት: ስልክ ቁ. 00251-11-1235699
ፋክስ:00251-11-1235696
ኢ-መይል: visa.addisabeba@esteri.it
የሚከፈትበት ሰዓታት
በቀጠሮ ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ ከ 09.00 እስከ 12.00
ለቤተሰብ ዳግም ውህደት መረጃ
ከኢሚግሬሽን ጽህፈት ቤት “የኑላ ኦስታ” ፍቃድ እንደተጠበቀ ሆኖ
- በቪዛ ኤጀንሲ ድረ፡ገጽ ላይ መመዝገብ፡
Visa Application Centre – VFS Global:
1ኛ ፎቅ ሀይሚ አፓርትመንት ሆቴል ቦሌ ክፍለ ከተማ 03 ወረዳ አዲስ አበባ
(https://goo.gl/maps/9JctkPe54E6HwKAE9) እና ቀጠሮ ይያዙ።
- በቀጠሮዎ ቀን በአካል ተገኝተው፣ በቀጠሮዎ ቀን የተሞላውንና የተፈረመውን የማመልከቻ ቅጽ ከወረቀት ቅጅ በማያያዝ፣ ከሚከተለው ሰነድ ጋር፣ ኦርጅናሌ እና ኮፒ፡ አያይዘው ይቅረቡ፦
- የመግቢያ ቪዛ ማመልከቻ ቅጽ (የቪዛ ክፍያ €116)
- ፎቶግራፍ የቅርብ ቀን ፎቶ መጠኑ በፓስፖርት መጠን 35×45 ሚ.ሜ.
- ፓስፖርት፡
- ከተጠየቀው ቪዛ የሚያበቃበት ቀኑ ከ 3 ወር የበለጠ ጊዜ ያለው
- ከስፖርተሎ ኡኒኮ የተሰጠ ሕጋዊ የቤተሰብ መልሶ መቋቋምያ ሰነድ
- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች, በሌላኛው ወላጅ የተፈረመ ቪዛ ለመስጠት ስምምነት
- በጣሊያን ውስጥ የሚኖረውን የውጭ ዜጋ የቤተሰብ አባል ወይም የትዳር ጓደኛ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ሰነድ
ወይም
ማክሰኞ ጧት ወደ ኤምባሲው በቀጥታ በመሄድ ስለ አሰራርና ሰነዶች መረጃ ለማግኘትና የቤተሰብ መልሶ የመገናኘት ቪዛን ሳያስፈልግ መጠየቅ ይቻላል።
- የመግቢያ ቪዛ ማመልከቻ ቅጽ (የቪዛ ክፍያ €116)
- ፎቶግራፍ የቅርብ ቀን ፎቶ መጠኑ በፓስፖርት መጠን 35×45 ሚ.ሜ.
- ፓስፖርት፡
- ከተጠየቀው ቪዛ የሚያበቃበት ቀኑ ከ 3 ወር የበለጠ ጊዜ ያለው
- ከስፖርተሎ ኡኒኮ የተሰጠ ሕጋዊ የቤተሰብ መልሶ መቋቋምያ ሰነድ
- ● ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች, በሌላኛው ወላጅ የተፈረመ ቪዛ ለመስጠት ስምምነት
- ● በጣሊያን ውስጥ የሚኖረውን የውጭ ዜጋ የቤተሰብ አባል ወይም የትዳር ጓደኛ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ሰነድ
አስፈላጊ ሰነዶች
በነፃ ስልክ ቁጥር 800905570 ወይም (+39)3511376335 ወይም በኢሜል numeroverderifugiati@arci.it ያግኙን
![]()


