የፀረ፡ ኮቪድ ክትባት ምዝገባ

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on telegram

ከጁን ፫ ጀምሮ ሁሉም ክልሎች ክትባቱን ለሁሉም የዕድሜ ደረጃ ይከፍታሉ፡፡ ከዚህ በታች ቀጠሮ ማስያዝ የሚችሉባቸው የክልሎች ጣቢያዎች፦

የአብሩሶ ክልል፦ Regione Abruzzo |

አልቶ አዲጀ፦ SaniBook

የባዚሊካታ ክልል፦ Campagna vaccinale COVID-19

የካላብርያ ክልል፦ RCovid19

የካምፓኒያ ክልል፦ Adesione Vaccini – Covid 19

የአሚልያ ሮማኛ ክልል፦ Modalità di prenotazione e disdetta prestazioni specialistiche

የፍርዩሊ ቬነስያ ጁሊያ ክልል፦ Regione Autonoma Friuli Venezia Giulia: Prenotazione Vaccino anti COVID-19

የላስዮ ክልል፦ Salute Lazio: Home 

የሊጉርያ ክልል፦ prenotavaccino.regione.liguria.it

የሎምባርድያ ክልል፦ Prenotazione Vaccinazioni Anti COVID-19 in Lombardia

የማርከ ክልል፦ Prenotazioni

የሞሊዘ ክልል፦ Vaccinazione Anti Covid-19

የፒዮሞንተ ክልል፦ Vaccinazioni Covid-19

የፑልያ ክልል፦ Prenotazione Vaccino COVID-19 

የሳርደኛ ክልል፦ https://prenotazioni.vaccinicovid.gov.it/cit/#/login

የሲቺልያ ክልል፦ Siciliacoronavirus.it 

የቶስካና ክልል፦ Prenotazione Vaccini

ራሱን የቻለ የትሬንቶ ግዛት፦ Prenota Vaccino covid-19

የኡምብሪኣ ክልል፦ CUP Umbria | Prenotazione On Line Vaccini COVID – 2.5.9

የቫለ ድአኦስታ ክልል፦ Health – Valle d’Aosta

የቬኔቶ ክልል፦ Prenotazione Vaccini Regione Veneto       

 

 

aiuti sociali

አሶላቮሮ፡ ለስደተኞች የሥራና የድጋፍ አገልግሎቶች

አሶላቮሮ፡  የስራ የቅጥር ኤጀንሲዎች ብሔራዊ ማህበር፣ ከ UNHCR ጋር በመተባበር ያስተዋውቃል፣ “አኮልየንሳኤላቮሮ ፕሮጀችት” ፦ ለዓለም አቀፍ ጥበቃ፣ ጊዜያዊ ጥበቃና ልዩ ጥበቃ ፈቃድ ተጠቃሚዎች የሥራ ስምሪት

 808 Visite totali,  10 visite odierne

Continua a leggere »
decreto flussi
Evidenza

የፍሰት አዋጅ (ዴክሬቶ ፍሉሲ)፡ የማመልከቻው እስከ ሴፕቴምበር 30 መራዘም

የመኖሪያ ፈቃዶችን ለመለወጥና የአውሮፓ ህብረት ላልሆኑ ዜጎች ወደ ውጭ አገር በማሰልጠን ፕሮጀክቶች ውስጥ ለመግባት ማመልከቻ የማቅረቢያ ቀነ፡ ገደብ እስከ መስከረም 30 ቀን 2022 ተራዝሟል። የፍሰት

 1,570 Visite totali,  10 visite odierne

Continua a leggere »