የ 3 ዲክሰምበርና ልደት በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕረሲዳንቱ ኣዋጅ (DPCM)

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on telegram

ከ 21/12 እስከ 6/01 ከምሽቱ 22:00 ሰዓት እስከ ጥዋት 5:00 መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው

በ 01/01 ከምሽቱ 22:00 ሰዓት እስከ  ጥዋት 7:00 ሰዓት መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው

ከ 25 እስከ 26 ዲክሴምበርና ጃንዋሪ 1 በስተቀር በአንድ ክልል ውስጥ በየቀኑ ከተለያዩ ማዛጋጃ ቤቶችም ቢሆን                                                          ወደ ሁለተኛ ቤትዎ ለመሄድ የተፈቀደ ነው። 

ከዲክሴምበር 24 ቀን 2020 እስከ 6 ጃንዋሪ 2021 ባለው ጊዜ ቢበዛ ሁለት ሰዎች በክልላቸው ውስጥ ወደ አንድ የግል ቤት በቀን አንድ ጊዜ እንዲጓዙ ይፈቀድላቸዋል ፡፡ ዕድሜያቸው ከ 14 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች እና የአካል ጉዳተኞች ወይም ራሳቸውን ችለው የማይኖሩ አብረው መሄድ ይችላሉ ፡፡

በሙሉ ጣልያን ፡በቀይ ዞን ፦ የመንቀሳቀስ እገዳ ኣለ ፤ መንቀሳቀስ የሚፈቀደው ለኣስፈላጊ ጉዳይ ብቻ ነው። የሚንቀሳቀሱበት ምክንያት የሚገልጽ ሰነድ ይዘው መውጣት ያስፈልጋል።

ሱቆች ፣ የውበት ማዕከሎች ፣ ቡና ቤቶችና ሬስቶራንቶች ተዘግተው ይቆያሉ፡፡ ይዞ መሄድ እስከ ምሽቱ 22:00 ስዓት ይፈቀዳል፡ የታዘዘ ወደ ቤት ለማድረስ የሰዓት ገደብ የለውም።

ሱፐር ማርኬቶች ፣ ምግብና መሰረታዊ ፍላጎቶች የሚያቀርቡ ፣ ፋርማሲዎችና ፓራርማሲዎች ፣  ሲጋራ – መጽሄትና ጋዜጣ የሚሸጡ ፣ የልብስ ማጠቢያ ፣ የፀጉር አስተካካዮች (ባርቤረና ፓሩኬረ)፡ ክፍት ሆነው ይቆያሉ።

በሙሉ ጣልያን ፡ ኦራንጅ ዞን ፦ በምትኖርበት ማዛጋጃ ቤት ውስጥ ያለ ገደብ መንቀሳቀስ ይቻላል።

ቡና ቤቶችና ሬስቶራንቶች ተዘግተው ይቆያሉ፡፡ ይዞ መሄድ እስከ ምሽቱ 22:00 ስዓት ይፈቀዳል፡ የታዘዘ ወደ ቤት ለማድረስ የሰዓት ገደብ የለውም።

ሱቆች እስከ ምሽቱ 22:00 ሰዓት ክፍት ናቸው። 

Evidenza

የ2023 የህዝብ ውድድር ማሻሻያ፡ በምርጫው ውስጥ ስደተኞችን እና የውጭ ዜጎችን ማካተት

የህዝብ ውድድሮች ማሻሻያ (በኦገስት 6 ቀን 2021 ወደ ህግ ቁጥር 113 የተለወጠው አዋጅ ቁጥር 80/2021) በህዝብ አስተዳደር ውስጥ የቅጥር ተደራሽነትን እና ጥራትን ለማሻሻል አስፈላጊ ለውጦችን

 4,048 Visite totali,  28 visite odierne

Continua a leggere »
Asilo e immigrazione

አዲስ የስደት አዋጅ 2023፡ በመግቢያ ፍሰቶች ላይ ቀላልነት፣ ከ”መደበኛ ያልሆነ” የኢሚግሬሽን እና የልዩ ጥበቃ ገደቦች ተቃራኒ

አዲሱ የኢሚግሬሽን አዋጅ (የደንብ ህግ 20/2023) ስራ ላይ ውሏል። ከዚህ በታች ዋናዎቹ ለውጦች: “ያልተለመደ” ከኢሚግሬሽን ጋር በተያያዙ ወንጀሎች ላይ የቅጣት መጠን መጨመር፦ “ከሕገወጥ ስደት ጋር

 4,738 Visite totali,  28 visite odierne

Continua a leggere »

የሱዳን አምባሲ በካርቱም

ሱዳን የሱዳን አምባሲ በካርቱም አድራሻ የአውሮፓ ሃውስ ኮምፕሌክስ፣ 21ኛው መንገድ 39 ፡ ብሎክ 61 ፡ ካርቱም 2 ፖ.ሳ.ቁ. 739  ካርቱም ፡ ሱዳን https://goo.gl/maps/3NQ12KmnMmVKjfJ48    መገናኛ

 4,976 Visite totali,  28 visite odierne

Continua a leggere »