Notizie

ፀረ ኮቪድ – 19 የክትባት ዘመቻ
25 January 2021
ፀረ ኮቪድ – 19 የክትባት ዘመቻ ከዲክሰምበር 27 ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት ሀገሮች የክትባት ዘመቻውን ጀምረዋል። ቅድሚያ ክትባት የሚሰጣቸው የሰዎች ምድቦች: የጤና እና ማህበራዊ

የጭምብሎች ኣስገዳጅ ኣጠቃቀም
6 November 2020
የ 7 ጥቅምት (ኦክቶቨር) የሕግ ድንጋጌ ሁልጊዜ የመተንፈሻ መከላከያ ጭንብሎች ከእርስዎ ጋር የመያዝ ግዴታን ያመለክታል። ጭምብሎች መለበስ ያለባቸው፥ በሁሉም ክፍት ቦታዎች ጭምብሉ በክፍትም ይሁን በዝግ

በቤት ተነጥለው ተወሽቦ ለሚገኙ ሰዎች
6 November 2020
በቤት ውስጥ ለምርምር ሂደት ውስጥ ተወሽበው ላሉ ሰዎችና እነሱን የሚረዱ ቤተሰቦች የሚሰጡ ምክሮች በቤት ውስጥ በተናጠል ተወሽቦ ላሉት ሰዎችና ለሚረዱዋቸው: የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተግባራዊ ማሳያዎች

ደህንነታችን በመጠበቅ ወደ ትምህርት ቤት እንመለሳለን
5 November 2020
የትምህርት ሻንጣውን ለማዘጋጀት ጊዜው አሁን ደርሷል ፡፡ በዚህ ዓመት ከመጻሕፍትና ከደብተሮች ጋር ወደ አንዳንድ አዳዲስ ልምዶችም መግባት አለብን ፡፡ የተቋሙ ዘመቻ ቁሳቁሶች ለት/ቤት ሰራተኞች ፣
#