
ከዲክሰምበር 27 ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት ሀገሮች የክትባት ዘመቻውን ጀምረዋል።
-
- ቅድሚያ ክትባት የሚሰጣቸው የሰዎች ምድቦች:
- የጤና እና ማህበራዊ የጤና ሰራተኞች
- ለአረጋውያን የመኖሪያ እንክብካቤ ማዕከላት ነዋሪዎች እና ሠራተኞች (RSA)
- በዕድሜ የገፉ ሰዎች
- አጠቃላይ መረጃ
- የፀረ ኮቪድ-19 ክትባቶች ነፃ ናቸው
የፀረ ኮቪድ – 19 ክትባቶች ለሁሉም ነው (ለጣሊያናውንና ለውጭ ዜጎች)
- ከ 16 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የፀረ ኮቪድ – 19 ክትባቶች አይሰጡም
- የፀረ ኮቪድ – 19 ክትባት የግዴታ አይደለም ነገር ግን የቫይረሱን ስርጭት ለማስቆም ከፍተኛውን ቁጥር ያለው ህዝብ መድረሱ አስፈላጊ ነው
- በአሁኑ ጊዜ በኢ.ኤም.ኤ (EMA) የተፈቀደላቸው ክትባቶች እንደ ክትባቱ ዓይነት በጥቂት ሳምንታት ልዩነት ሁለት ክትባቶችን ይሰጣል
- ለኮቪድ – 19 የተጋለጡ ወይም ፖዚቲቭ የሆኑ ሰዎች ክትባት መውሰድ ይችላሉ
- ወደ የፀረ ኮቪድ – 19 ክትባት ምዝገባ መረጃ ክፍል ሂድ (እኛ እናደርጋለን?)
- ምንጭ፦ ከመንግስት ድርጣቢያ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች