Categories
Asilo e immigrazione corsi Minori

GRIOT

GRIOT Il podcast በጣሊያን ውስጥ በወጣት ስደተኞችና ጥገኝነት ባገኙ ስደተኞች ጎዳና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ ፖድካስት ነው። ይህ podcast  በእንግሊዝኛ በፈረንሳይኛ በአረብኛ በአልባኒያ ቤንጋሊኛና ትግርኛ ቋንቋዎች 15 እስከ 24 ዓመት ዕድሜ ላላቸው ወጣት ስደተኞችን እና ጥገኝነት ላገኙ ወጣቶችን፡ ስም ሳይጠቅስና ያለ ምንም ክፍያ የሚደግፍና የሚያሳውቅ፡ አንድ podcast  –  U-Report On The Move UNICEF ዲጂታል መድረክ  ነው።

በተለይም አርቺ (ARCI) “ Here4U ፕሮጀክት ማዕቀፍ ውስጥ፡ ከዩኒሴፍ ድጋፍ በማግኘት፡ ከህጋዊ ድጋፍ ጋር ለተያያዙ ጉዳዮች ምላሽ በመስጠት ተባብረዋል።

Podcast