ፀረ ኮቪድ – 19 የክትባት ዘመቻ

Share on facebook
Share on twitter
Share on whatsapp
Share on telegram
   ፀረ ኮቪድ – 19 የክትባት ዘመቻ 

   ከዲክሰምበር 27 ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት ሀገሮች የክትባት ዘመቻውን ጀምረዋል።    

    1. ቅድሚያ ክትባት የሚሰጣቸው የሰዎች ምድቦች: 
    2. የጤና እና ማህበራዊ የጤና ሰራተኞች 
    3. ለአረጋውያን የመኖሪያ እንክብካቤ ማዕከላት ነዋሪዎች እና ሠራተኞች (RSA) 
   • በዕድሜ የገፉ ሰዎች
   • አጠቃላይ መረጃ
   • የፀረ ኮቪድ-19 ክትባቶች ነፃ ናቸው 

   የፀረ ኮቪድ – 19 ክትባቶች ለሁሉም ነው (ለጣሊያናውንና ለውጭ ዜጎች) 

   • 16 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የፀረ ኮቪድ – 19  ክትባቶች አይሰጡም 
   • የፀረ ኮቪድ – 19 ክትባት የግዴታ አይደለም ነገር ግን የቫይረሱን ስርጭት ለማስቆም ከፍተኛውን ቁጥር ያለው ህዝብ መድረሱ አስፈላጊ ነው 
   • በአሁኑ ጊዜ በኢ.ኤም.ኤ (EMA) የተፈቀደላቸው ክትባቶች እንደ ክትባቱ ዓይነት በጥቂት ሳምንታት ልዩነት ሁለት ክትባቶችን ይሰጣል
   • ለኮቪድ – 19 የተጋለጡ ወይም ፖዚቲቭ የሆኑ ሰዎች ክትባት መውሰድ ይችላሉ

    የክትባት መጠኖች እየጨመሩ ሲሄዱ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ክትባት ይሰጣቸዋል
      • ወደ የፀረ ኮቪድ – 19 ክትባት ምዝገባ መረጃ ክፍል ሂድ (እኛ እናደርጋለን?) 
      • ምንጭ፦ ከመንግስት ድርጣቢያ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች  

       This page is also available in: Italiano (Italian) English (English) Français (French) العربية (Arabic) Español (Spanish) বাংলা (Bengali) 简体中文 (Chinese (Simplified)) Punjabi (ፑንጃቢ) Русский (Russian) Somali (Somali) اردو (Urdu) Tigrinya (ትግርኛ) Wolof (ዎሎፍ)

       ጋብቻ

       This page is also available in: Italiano (Italian) English (English) Français (French) العربية (Arabic) Español (Spanish) বাংলা (Bengali) 简体中文 (Chinese (Simplified)) Punjabi (ፑንጃቢ) Русский (Russian)