
ከኤፕሪል 1 ጀምሮ ስለ ጭምብል እና አረንጓዴ ማለፊያ አዲስ ህጎች
ጭምብሉን እና አረንጓዴ ማለፊያን አጠቃቀም በተመለከተ አዲስ ህጎች (decreto del 17 marzo 2022): ከኤፕሪል 1 ቀን 2022 ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውሉ ዋና ዋና ነገሮችና አዳዲስ
4,104 Visite totali
ጭምብሉን እና አረንጓዴ ማለፊያን አጠቃቀም በተመለከተ አዲስ ህጎች (decreto del 17 marzo 2022): ከኤፕሪል 1 ቀን 2022 ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውሉ ዋና ዋና ነገሮችና አዳዲስ
4,104 Visite totali
በጃንዋሪ 10 – 2022፣ በክትባትና በአረንጓዴ ማለፊያ ላይ ያሉትን ህጎች የሚያድስ አዲስ አዋጅ ተግባራዊ ሆነ። ማን የግዴታ ክትባት መውሰድ አለበት? ሱፐር አረንጓዴ ማለፊያን ማሳየት አስፈላጊ የሚሆነው
1,636 Visite totali
ማስታወቂያ በአዋጁ ቀጣይነት ባለው ማሻሻያ ምክንያት፣ ለአዳዲስ ዜናዎች በ https://www.jumamap.it/it/covid/ ድረ ገፁን ይመልከቱ። ህዝባዊ በዓላትና የዲሴምበር 29 ድንጋጌዎች፦ አዲስ ህጎች – ለለይቶ ማቆያና ለተጠናከረው አረንጓዴ
1,781 Visite totali
ከዲሴምበር 6 – 2021 እስከ ጃንዋሪ 15 – 2022 ድረስ የሚጸኑ አዲስ ህጎች: አረንጓዴ ማለፊያው ተጠናከረ (ሱፐር ግሪን ፓስ በመባል ይታወቃል) – ማነው የሚያገኘው? የክትባቱን
2,072 Visite totali
የትኞቹ በውጭ አገር የሚደረጉ የፀረ ኮቪድ ክትባቶች ናቸው በጣሊያን ውስጥ አረንጓዴ ማለፊያ ለማግኘት ተቀባይነት ያላቸው፦ ኮቪሺልድ (የህንድ የሴረም ተቋም), አር – ኮቪ (አር ፋርም) R-CoVI (R-Pharm)
2,649 Visite totali
ክትባት የወሰዱ ፣ ነገር ግን በብሔራዊ የጤና ስርዓት ያልተመዘገቡ ፣ የኤሌክትሮኒክ መታወቂያ ካርድ ፣ የጤና ካርድ ፣ SPID ወይም IO የመተግበሪያ አፕሊኬሽን የሌላቸው ፣ ይህንን
3,010 Visite totali
ከኦክቶበር 15 ቀን 2021 ጀምሮ በመንግስትም ሆነ በግሉ ዘርፍ የሚሰሩ ሁሉም ሠራተኞች ወደ ስራቸው ለመግባት ኣረንጓዴ ይለፍ (ኣረንጓዴ ሰርተፊከት) መኖር ኣለባቸው። የተወሰኑ ሰዎች፦ በጤና ምክንያት
2,710 Visite totali
አረንጓዴ የይለፍ ሰነድ ወይም ወረቀት ፡ በአውሮጳ (“የአውሮጳ ሕብረት ዲጂታል የኮቪድ ሰርተፊኬት”) በጣሊያንና በአውሮፓ በተረጋገጠ መንገድ ለመጓዝ የሚያገለግል ሰነድ ነው ፡፡ የምስክር ወረቀቱ ከጁላይ 1
1,708 Visite totali
ፒዲኤፍ ያውርዱ ፀረ ኮቪድ – 19 የክትባት ዘመቻ ከዲክሰምበር 27 ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት ሀገሮች የክትባት ዘመቻውን ጀምረዋል። ቅድሚያ ክትባት የሚሰጣቸው የሰዎች ምድቦች: የጤና
1,850 Visite totali
የዘመነው 19/05/2021 እ.ኤ.አ. × Rimuovi avviso ያለ ቀጠሮና ያለ ሐኪም ፈቃድ ፡ ነፃና ፈጣን የኮቪድ መርመራ (Tamponi rapidi) የጣሊያን ቀይ መስቀል በሮማ እና በሚላን የባቡር
1,507 Visite totali