አዎ ፣ ለዜግነት በመኖሪያ ማመልከት ትችላለህ
መስፈርቶች ፦
የመጨረሻዎቹ ሦስት የዓመታዊ ገቢ ሰነዶች፤
አዎ ፣ ለዜግነት በመኖሪያ ማመልከት ትችላለህ
መስፈርቶች ፦
የመጨረሻዎቹ ሦስት የዓመታዊ ገቢ (የግብር ተመላሾች) ሰነዶች፤
የዜግነት ጥያቄን ለማቅረብ የሚከተሉትን ማድረግ አስፈላጊ ነው፦
የ SPID ማንነት ማግኝት። የ SPID ን ማንነት ነፃ እና በኤጀንሲው በዲጂታል የጣሊያን ድረ ጣቢያ ላይ በተዘረዘሩት በተፈቀደላቸው አቅራቢዎች በኩል ሊከናወን ይችላል
(https://www.agid.gov.it/it/piattaforme/spid ) ለምዝገባ የሚያስፈልገው፡ የኢሜል አድራሻ፤ የሞባይል ስልክ ቁጥር፤ የመታወቂያ ሰነድ እና የግብር ካርድ ያለው የጤና ካርድ (ኮዲቸ ፊስካለ)።
ጥያቄው ለማቅረብ በድረገጹ ግባ http://www.libertaciviliimmigrazione.dlci.interno.gov.it/it/servizi-online ቀጥለህ በ SPIDን በመጠቀም ግባ
በተጠቀሰው ድረገጽ ውስጥ ያሉትን ጥያቄዎቹን በሞምላት የሚጠየቁትን ሰነዶች ኣያይዝ፦
ከዚህ ቀጥሎ ጥያቄህ ወደ አስፈጻሚው ጽ/ቤት (ፕሬፌቱራ) ከተላከ ቦኋላ፡ ወደ ጽ/ቤቱ የምትቀርብበት የቀጠሮ ቀን ይልክልሃል፡፡
አዎ ፣ የመኖሪያ ፈቃድህ ምንም ይሁን ምን በጋብቻ የጣሊያን ዜግነት ማግኘት ትችላለህ (ምንም እንኳን አንተ ጥገኝነት ፈላጊ ወይም የዓለም አቀፍ ጥበቃ ባለቤት ብትሆንም፦)
መስፈርቶች ፦
በደምብ አስተውል፡ ከላይ የተጠቀሱት ውሎች በባልና ሚስት የተወለዱ ወይም ያደጉ ልጆች ባሉበት በግማሽ ይቀንሰዋል ፡፡
የጣሊያንኛ ቋንቋ ዕውቀት (ከደረጃ B1 በታች ያልሆነ)
አገር አልባ ሰው (“a-polis” ከግሪክ የተወረሰ ቋንቋ “ከተማ ከሌለው”) የማንኛውም አገር ዜግነት የሌለው ወንድ ወይም ሴት ነው ፡፡ አንዳንድ አገር-አልባ ሰዎች የዓለም አቀፍ ጥበቃ እውቅና ያገኙ ናቸው ፣ ግን ሁሉም የዓለም አቀፍ ጥበቃ እውቅና ያገኙ አገር-አልባ አይደሉም። ብዙ አገር-አልባ ዜጎች ድንበር አቋርጠው አያውቁም።
የአገር አልባነት ሁኔታ በምርጫ ወይም በግለሰቦች ፍላጎት ላይ የሚሆን አይደለም ፡፡ አገር አልባ፡ የመሆን ምክንያቶች፥
በተለያዩ ግዛቶች በዜግነት ሕጎች የሚፈጠሩ አለመጣጣምና ክፍተቶች ፡፡
በጣሊያን ውስጥ አገር አልባነትን ለማረጋገጥ ሁለት ሂደቶች አሉ ፡፡
የአስተዳደር አሠራሩ አገር አልባ እንደ ሆነ እንዲታወቅ ለጠየቀበት ወደ አገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚከተሉትን ሰነዶች በማያያዝ ደብዳቤ መላክን ያካትታል ፡
የውጭ አገር ሰነዶች ካለህ እንዲተረጎሙና ሕጋዊ እንዲሆኑ ማድረግ አለብህ
አስተዳደሩ የአገር አልባነትን እውቅና የሚሰጠው በሕግ የሚያስፈልጉትን ሰነዶች በሙሉ ካቀረብክ ብቻ ነው።
የሂደቱ አማካይ ቆይታ-ሁለት ዓመት
ማመልከቻው በአስተዳደሩ ውድቅ ከሆነ ማመልከቻውን ለፍርድቤቱ ዳኛ ማቅረብ ይችላሉ
የፍርድ ሂደት የሚከናወነው ጠበቃ በማድረግ ብቻ ነው ። የሕግ ክፍያን ዋጋ መቋቋም የማይችል አመልካች የሕግ ድጋፍ ስርዓትን ለማግኘት ማመልከት ይችላል ፡፡
ድርጊቱን በጠበቃው ማዘጋጀት ፡፡
ሰነዱ የውጭ ዜጎችን በሚመለከት ለኢሚግሬሽን ጉዳዮች ፣
ለአለም አቀፍ ጥበቃና በአውሮፓ ህብረት የዜጎች ነጻ ዝውውር ብቃት ባለው ኣመልካቹ በሚኖርበት ኣከባቢ ያለው ልዩ ፍርድ ቤት ይቀርባል።
ሕጉ የመኖሪያ ፈቃድ የሚሰጥበት ሁኔታ አመልካች ቀድሞ የመኖሪያ ፈቃድ ላለው አገር አልባነት ብቻ የሚደግፍ ነው ፡፡ ሆኖም አንዳንድ የፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤቶች የኒው ዮርክ ስምምነትን በመከተልና፡ የአገራት አልባ ዜጎችን ጥበቃ በሚመለከት በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መመሪያ መጽሐፍ ውስጥ የተመለከቱትን ምልክቶች የሚያሟላ በሚመስል ትርጓሜ መሠረት እንዲሁ አገር አልባነትን ለማጣራት የታቀደውን የተጠባባቂ አሰራር ማሳየት እስከቻሉ ድረስ የመኖርያ ፈቃድ ይሰጣሉ።
በጣሊያን ውስጥ በመደበኛ አሠራር ዕውቅና የተሰጣቸው አገር አልባ ዜጎች ትምህርት ፣ ሕክምና ፣ ሥራና ጡረታ የማግኘት ዕድል አላቸው ፡፡ እንዲሁም የሚቀጥሉት መብቶችም ያገኛሉ፦
JumaMap – Services for Refugees በፍጥነት በአካባቢህ ያሉ ጠቃሚ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ የተዘጋጀ ካርታ ነው።
እዚህ መተኛት፣ መብላት፣ የጣሊያን ቋንቋ መማር፣ የጤና፣ የህግ ወይም የሥነ–ልቦና ድጋፍ ማግኘት የሚቻለውን ቦታ እና ለሚንቀሳቀሱ እና ለመኖሪያ የሌላቸው ሰዎች የተዘጋጀ ብዙ ሌሎች አገልግሎቶች ማፈለግ ትችላለህ/ትችላለሽ።
ፕላትፎርሙ በ17 ቋንቋዎች ይገኛል።
ቋንቋውን ከላይ ባለው ሜኑ መምረጥ ትችላለህ/ትችላለሽ — አልባኒያኛ፣ አማርኛ፣ ዓረብኛ፣ በንጋሊ፣ ቻይንኛ፣ ዳሪ፣ ፋርሲ፣ ፈረንሳይኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ፓሽቱ፣ ፑንጃቢ፣ ራሽያኛ፣ ሶማሊኛ፣ ስፓኒሽ፣ ትግርኛ፣ ዩክሬንኛ፣ ኡርዱ፣ ዎሎፍ።
JumaMap በስልክህ/ስልክሽ ላይም መጠቀም ትችላለህ/ትችላለሽ፤ www.jumamap.it ይጎብኙ።
በፊት ለፊት እገዛ ከፈለጉ እዚህ መምጣት ይችላሉ፦
ሰኞ
10:00 – 14:00 – የማህበራዊ አቀናባሪ ጽሕፈት
ማክሰኞ
10:00 – 14:00 – የሥነ–ልቦና ድጋፍ (18–26 ዓመት)
14:00 – 17:00 – የጤና ድጋፍ
14:00 – 18:00 – የማህበራዊ አቀናባሪ ጽሕፈት
14:00 – 18:00 – የህግ ድጋፍ
ረቡዕ
10:00 – 14:00 – የማህበራዊ አቀናባሪ ጽሕፈት
ሐሙስ
10:00 – 14:00 – የህግ ድጋፍ (18–26 ዓመት)
14:00 – 18:00 – የማህበራዊ አቀናባሪ ጽሕፈት
ዓርብ
10:00 – 14:00 – የማህበራዊ አቀናባሪ ጽሕፈት
16:30 – 19:30 – የህግ ድጋፍ
ዲጂታል ድጋፍ
ማክሰኞ 9:30 – 14:00
ረቡዕ 10:00 – 15:00
ሐሙስ 9:30 – 16:30
ለመረጃ እና ለስልክ ድጋፍ የArci ነጻ ቁጥር ይደውሉ፦
800 905 570 (ከጣሊያን)
+39 351 1376335 (WhatsApp፣ Lycamobile እና ከውጭ)
ከሰኞ እስከ ዓርብ 9:30–17:00 ይመልሳል፤ ቋንቋዊ ተርጓሚዎች በ35 ቋንቋዎች ይረዱ።
ወይም ኢሜይል ይላኩ፦ numeroverderifugiati@arci.it
NABILA ለሰዎች ሁሉ ስለሚንቀሳቀሱ እና ችግኝ ያላቸው ሰዎች ድጋፍ፣ መምሪያ እና መስማት የሚሰጥ አገልግሎት ነው።
በነጻ ቁጥር 800 999 977 ይደውሉ።
በፊት ለፊት ለመናገር፣ በArci Nazionale የኢሚግሬሽን ቢሮ Via dei Monti di Pietralata 16 – ሮማ ቀጠሮ ይያዙ።
U-Report On The Move ህጋዊ ድጋፍ ማግኘት፣ እንዲሁም ስሜቶችህን፣ ችግኝህን እና ያስጨንቅህን ነገር በጤና እና በነጻ ሁኔታ ለመናገር የሚያስችል ደህንነታዊ ቦታ ነው።
ባለሙያ/ባለሞያ ይሰማልሃል/ልሽ እና እንዲሁም ትክክለኛውን ድጋፍ እንዲያገኝ ይረዳል።
አገልግሎቱ ከሰኞ እስከ ዓርብ 9:00–18:00 ነው።
ለመጠቀም፣ በFacebook Messenger መልእክት ይላኩ፣ በU-Report On The Move ፕላትፎርም።
የሥነ–ልቦና ባለሙያዎች ሙሉ በሙሉ ይመልሳሉ እና የተስተካከለ ድጋፍ ይሰጣሉ።