GRIOT Il podcast በጣሊያን ውስጥ በወጣት ስደተኞችና ጥገኝነት ባገኙ ስደተኞች ጎዳና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ ፖድካስት ነው። ይህ podcast በእንግሊዝኛ ፣ በፈረንሳይኛ ፣ በአረብኛ ፣ በአልባኒያ ፣ ቤንጋሊኛና ትግርኛ ቋንቋዎች ከ 15 እስከ 24 ዓመት ዕድሜ ላላቸው ወጣት ስደተኞችን እና ጥገኝነት ላገኙ ወጣቶችን፡ ስም ሳይጠቅስና ያለ ምንም ክፍያ የሚደግፍና የሚያሳውቅ፡ አንድ podcast – U-Report On The Move የ UNICEF ዲጂታል መድረክ ነው።
በተለይም አርቺ (ARCI) በ “ Here4U” ፕሮጀክት ማዕቀፍ ውስጥ፡ ከዩኒሴፍ ድጋፍ በማግኘት፡ ከህጋዊ ድጋፍ ጋር ለተያያዙ ጉዳዮች ምላሽ በመስጠት ተባብረዋል።