
ሬም ፡ የአስቸኳይ ጊዜ ገቢ ፡ ልዩ የገቢ ድጋፍ ልኬት
ሬም ፡ የአስቸኳይ ጊዜ ገቢ ፡ ልዩ የገቢ ድጋፍ ልኬት ከ 400,00 ዩሮ እስከ 840,00 ዪሮ በወር አስፈላጊ ዜናዎች – እስከ 30 ኤፕሪል 2021

ኣዲስ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕሬዝዳንት አዋጅ (Decreto): በዞኖች ገደቦች
በ 12/04/2021 የታደሰ × Rimuovi avviso በዞኖች ያሉ ገደቦች በዚህ ኣንቀጽ ታድሰው የቀረቡ (በቀይ ፣ ብርቱካናማ ፣ በቢጫ እና በነጭ አካባቢ የተከፋፈሉ) የጣሊያን ወሳኝ ቦታዎችንና

ወደ ሥራ ሊለወጡ በሚችሉ የመኖሪያ ፈቃዶች ላይ ያሉ አዳዲስ ዜናዎች
ለጥገኝነት ጠያቂዎች፡ በማዛጋጃ ቤቱ የነዋሪነት ሰነድ የመመዝገብ ኣዲስ ዜና በዲክሰምበር 20/2020 የስደተኞችን ጉዳይ በሚመለከት፡ በሕግ ቁ. 173 ኣዳዲስ ኣስፈላጊ ነገሮች ኣጽድቀዋል። ኣዳዲስ ዜናዎች በማዛጋጃ ቤቱ

ወደ ሥራ ሊለወጡ በሚችሉ የመኖሪያ ፈቃዶች ላይ ያሉ አዳዲስ ዜናዎች
በዲክሰምበር 20/2020 የስደተኞችን ጉዳይ በሚመለከት፡ በሕግ ቁ. 173 ኣዳዲስ ኣስፈላጊ ነገሮች ኣጽድቀዋል። ኣዳዲስ ዜናዎች ወደ ስራ ምክንያት ሊቀየሩ የሚችሉ የመኖርያ ፈቃዶች ዝርዝር በአንቀጽ 6 ኮማ

የፀረ፡ ኮቪድ ክትባት ምዝገባ
ላዚዮ ክልል የአለም ጤና ድርጅት? ዕድሜያቸው ከ 80 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎችመውደድ? በ salute.Lazio.it ድርጣቢያ ላይ ወይም ከጠቅላላ ሐኪምዎ ጋር በመገናኘትምን ያስፈልጋል? የግብር ኮድ ከየትኛው

ፀረ ኮቪድ – 19 የክትባት ዘመቻ
ፀረ ኮቪድ – 19 የክትባት ዘመቻ ከዲክሰምበር 27 ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት ሀገሮች የክትባት ዘመቻውን ጀምረዋል። ቅድሚያ ክትባት የሚሰጣቸው የሰዎች ምድቦች: የጤና እና ማህበራዊ

ወደ ሥራ ሊለወጡ በሚችሉ የመኖሪያ ፈቃዶች ላይ ያሉ አዳዲስ ዜናዎች
ወደ ሥራ ሊለወጡ በሚችሉ የመኖሪያ ፈቃዶች ላይ ያሉ አዳዲስ ዜናዎች በዲክሰምበር 20/2020 የስደተኞችን ጉዳይ በሚመለከት፡ በሕግ ቁ. 173 ኣዳዲስ ኣስፈላጊ ነገሮች ኣጽድቀዋል። ኣዳዲስ ዜናዎች ወደ

የመኖርያ ፈቃዶች ማራዘሚያ
ሁሉም የመኖሪያ ፈቃዶች ጊዜው የሚያበቃበት ቀን በጀንዋሪ 31/2021 እና ኤፕሪል 30/2021: እስከ ኤፕሪል 30 ቀን 2021 ድረስ ያገለግላሉ” (የሕግ ድንጋጌ ቁጥር 2/2021)

የ 3 ዲክሰምበርና ልደት በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕረሲዳንቱ ኣዋጅ (DPCM)
ከ 21/12 እስከ 6/01 ከምሽቱ 22:00 ሰዓት እስከ ጥዋት 5:00 መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው በ 01/01 ከምሽቱ 22:00 ሰዓት እስከ ጥዋት 7:00 ሰዓት መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው

እንቅስቃሴዎች፣ ማወቅ ያሉባቸው 6 ነገሮች
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች የጉዞው ምክንያት በማንኛውም መንገድ መገለጽ አለበት? ራስን የጉዞው ምክንያት በጽሁፍ ማዘጋጀት ኣስፈላጊ ነው?ከ 5:00 ሰዓት እስከ 22:00 ሰዓት ድረስ መግለጽ አያስፈልግም ፡፡ አዎ፡

በአካባቢያዊ ሎክዳው ወይም የሰዓት ህላፊ ላይ መረጃና ቅጾች
በ 22 ኦክቶቨር 2020 ታድሶ የወጣ ካላብርያ ከኦክቶቨር 23 ጀምሮ ከ 24:00 ሰዓት እስከ 5:00 ድረስ በመላው ክልሉ መጓዝ ወይም መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው ፡ ከታች

የጭምብሎች ኣስገዳጅ ኣጠቃቀም
የ 7 ጥቅምት (ኦክቶቨር) የሕግ ድንጋጌ ሁልጊዜ የመተንፈሻ መከላከያ ጭንብሎች ከእርስዎ ጋር የመያዝ ግዴታን ያመለክታል። ጭምብሎች መለበስ ያለባቸው፥ በሁሉም ክፍት ቦታዎች ጭምብሉ በክፍትም ይሁን በዝግ

በቤት ተነጥለው ተወሽቦ ለሚገኙ ሰዎች
በቤት ውስጥ ለምርምር ሂደት ውስጥ ተወሽበው ላሉ ሰዎችና እነሱን የሚረዱ ቤተሰቦች የሚሰጡ ምክሮች በቤት ውስጥ በተናጠል ተወሽቦ ላሉት ሰዎችና ለሚረዱዋቸው: የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተግባራዊ ማሳያዎች

ደህንነታችን በመጠበቅ ወደ ትምህርት ቤት እንመለሳለን
የትምህርት ሻንጣውን ለማዘጋጀት ጊዜው አሁን ደርሷል ፡፡ በዚህ ዓመት ከመጻሕፍትና ከደብተሮች ጋር ወደ አንዳንድ አዳዲስ ልምዶችም መግባት አለብን ፡፡ የተቋሙ ዘመቻ ቁሳቁሶች ለት/ቤት ሰራተኞች ፣

ጣልያን በግማሽ ለመዝጋት – የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕሬዝዳንት አዋጅ (DPCM)
ከኦክቶቨር 26 እስከ ኖቨምበር 24 ድረስ የሚከተሉት እርምጃዎች በመላው ጣሊያን ውስጥ ተግባራዊ ይሆናሉ: እንቅስቃሴዎች ሁሉም ሰዎች በሕዝብ ወይም በግል የትራንስፖርት መንገዶች እንዳይጓዙ በጥብቅ ይመከራል። ከታች
